Habesha poncho

  • SKU: B091BGN1XN
  • Availability: In Stock
$19.99

  • 100% Cotton

  • ♦️ ምርጥ የሃበሻ የነጠላ ካባ፤ ከጥጥ እና ፖሊስተር የተሰራ ስስና ለስላሳ ነጠላ የሚመች ልብስ በእጅ ብቻ የሚታጠብ፤ ከለር እና ብሊች ሳያስገቡ ማጠብ፤ለሁሉም ሳይዝ የሚሆን(Free Size)

  • ♦️ ከፈለጉት አለባበስ ጋር የሚሄድ ዘመናዊ እና ቆንጆ ካባ፤ ለሰርግ እንዲሁም ለፈለጉት ቦታ ይለበሳል፡፡ በቀሚስም ሆነ በሱሪ ሊያላብስ የሚችል ምርጥ ሊኖርዎት የሚገባ የሀበሻ ልብስ በሙቀት ጊዜም ሆነ ነፈስ ባለ ሰአት ቢለብሱት ለአየሩ ይስማማል፤ ለዋና ልብስ መደረቢያ አርገው ሊያላብሱት ይችላሉ፡፡

  • ♦️This poncho is made of cotton and polyester. Very soft touch and beautiful in design. Hand wash cold. Non – chlorine and no bleach needed

  • ♦️Add a style to your dress, pants with a small tops. You can match it with any color. Can be wear as a bikini cover.

  • Copyright davidhughescounsellor.com © 2024 All rights reserved.